የዘማሪያን አንደበት

ነገን ዛሬ እናፍራ

የዘማሪያን አንደበት

ተተኪ አገልጋዮችን በሚዲያችን በመጋበዝ ለነ ዛሬን እየሰራን እንገኛለን፡፡ መተው ይጎብኙን ነገን አብረን ዛሬ እንስራ

ዘማሪት ወርቅነሽ ሐይሉ

ከአገለግሎት ስትመለስ በተከሰተ የሚካና አደጋ እጅግ ክፉኛ ተጎድታለች፡፡ የምትወደዉን የአገልግሎት ወንድሟን በአደጋው አታለች፡፡ ዳግም በህይዎት የመኖር እድል ስላገኘው ፈጣን አመሰግናለው፡፡

የብፁዕነታቸው እጅ አለበት

እዚህ ለመድረሴ የብፁዕነታቸው እጅ አለበት....ወደ ዝማሬ የገባሁበት አጋጣሚ። ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ

ማርያምን አልቅሼ ለምኛት ነበር

ማርያምን አልቅሼ ለምኛት ነበር....አልጋ ላይ እረጅም ዘመን ተኝቻለሁ። ዘማሪት መልካም

ኑ አብረን እናገልግል

ተተኪ አገልጋዮችን በሚዲያችን በመጋበዝ ለነ ዛሬን እየሰራን እንገኛለን፡፡ መተው ይጎብኙን ነገን አብረን ዛሬ እንስራ

CONTACT US

ከኢቲ አርት ሚዲያ ላይ ለመስራት ጊዜው አሁን ነው፡፡ በተለያዩ መንገድ ለመደገፍ እና አብሮ ለመስራት የምትፈልጉ ያናግሩን